የመጨረሻ ልምምድ 1

በመጫን ላይ…

የመጨረሻ ልምምድ 1

ጽሑፉን በትክክል ይተይቡ፤ የቃላትን እና የአረፍተ ነገሮችን ቅደም ተከተል ይጠብቁ።

ተማሪው ማታ ላይ የቤት ስራ ሰራ፣ መምህሩ ስለ ነገው ትምህርት በስልክ ለተማሪው ነገረ፣ ተማሪው ደብተርና ካርታ ወሰደ፣ ቤተሰብ ስለ ትምህርት ተነጋገሩ። በገበያ የስጋ ዋጋ ፻፹ ብር ነበር፣ የወተት ዋጋ ፲፰ ብር ነበር፣ የወተት ዋጋ ከስጋ ዋጋ ያነሰ…