ምክንያትና ውጤት 2

በመጫን ላይ…

ምክንያትና ውጤት 2

ጽሑፉን በትክክል ይተይቡ፤ የቃላትን እና የአረፍተ ነገሮችን ቅደም ተከተል ይጠብቁ።

ሚኪ ማለዳ ላይ ወደ ስራው ገባ። ማታ ላይ ሚኪ ወደ ቤቱ ተመለሰ። በላይ ማለዳ ላይ ከመንደሩ ወደ ከተማ ደረሰ። ስራው ከባድ ነበር፣ ዋጋው ፻፳ ብር ነበር። በገበያ ወተት፣ ስጋና ደብተር ወሰደ።